Marti160
#personal
ሰላም ውዶች እንድት ናቹ....እኔ ምለው ይሄን group እንድት ነው የተከፈተው በጣም ነው የማድንቀው እናንተ ሰላላቹ ሚሰጥርኛ ጓድኛ ምናምን ሁሉንም ነው የተውኩኝ እናንተ መሀል ቀና ሰው ሰላለ ቀና መልሰ ነው ሚሰጡት👌 ውድ ጥያቄየ ሰገባ DV ሁሌ አሞላለው ያው አንድ ቀን ይደርሰኛል በማለት ግን ብደርሰኝ በራሴ ውጭ ነው የሚ ሄድው? በራሴ ለመሄድ ምንም አቅምሙ የልሌን ሰውች ነን እና DV ብድርሰኝ esponser ማግኝት አልችልም ? እንድት ነው ማግኝትሰ የምች ለው🙏
Jan 05, 202311 engagements