about suicide/ራስን ስለማጥፋት በዚህ Platform ማለትም Ask Anything Ethiopia ራስን ስለ ማጥፋት ሰዎች እየጠየቁ እያየሁ ነው፡፡ ራሳችሁን ለማጥፋት የምታስቡ ሰዎች ካላችሁ፣ ለምን ማጥፋት እንደምትፈልጉ ንገሩኝ፡፡ በግሌ ራሴን ለማጥፋት አስቤ አውቃለሁ፡፡ ምክንያቴም በህይወቴ ውስጥ ትርጉም ማጣቴ ነበር፡፡ "man's searching for meaning" የሚል መፀሀፍ ካነበብኩ በሁዋላ ግን ስለ ራስን ማጥፋት ማሰብ አቁሜያለሁ፡፡
Jan 04, 2023Yhew ene ezi gar ke 3 amet befit kmwdw lij gar snleyay rasen latefa mokre emergency mnamn gebche new ytrfkut Ahun gn ymsgnew chrash reschewalew
Jan 05, 2023