ከኔ በ እድሜ 15 አመት ከምትበልጥ ሴት ፍቅር ይዞኛል በርግጥ እሷ ራሷም ቢሆን እንድምትወደኝ ያስታውቅባትል እና ችግሩ ባለትዳር እና የ3 ልጆች እናት ነች በቃ ልተዋት ብሞክር ፍቅሯ እየባሰብኝ መጣ በዛለይ እሷ ለኔ ያላትን ስሜት ሳውቅ ፍቅሬ ይጨምራል ። ግራ ገብቶኛል ምን እንደማረግ አላውቅም እባካቹ አማክሩኝ
Jan 04, 2023እንደ ልጇ አይታ የልጅ ፍቀር አየሰጠችህ ቢሆንስ ? አረ ተው ተከበር ተው 😭😭
Jan 05, 2023