ሰላም የAAE ቤተሰቦች በጣም ስለተጨነኩ ነው መልሱልኝ Please ከትናንት ጀምሮ ከፀጉሬ ጀምሮ እስከ እግሬ ድረስ ሰውነቴ ሽፍ ብሎብኛል እና በጣም ያሳክከኛል እንደ ጉንፋን Runny nose አለኝ ሳል ግን የለኝም እና ምናልባት ኩፍኝ ሊሆን ይችላል ብዬ ፈራሁ ከሆነ እንዴት ነው የሚድነው በሃኪም የሚታዘዝ ልክ እንደ anti-biotics አይነት መድሀኒት አለ ወይስ በቤት ውስጥ ህክምና ነው የሚድነው ከሆነስ ህክምናዎቹ ምን ምን ናቸው ?! አመሠግናለሁ 🙏
Jan 04, 2023Mata mata setegni or muket sinor new miasakekesh
Jan 05, 2023