BC8.5
#education
ሰለም 👋 እንዴት ናችሁ እኔ የ MSc Biostatics ፍሬሽ ተማሪ ነኝ እና አሳይመንት ተሰቶኝ ግን ብዙ ሞከርኩ but i couldn't handle it😞 እባካችሁ help me በቻላችሁት አቅም እርዱኝ ወይን የሚረዳኝ ሰው ካወቃችሁ tell me plsss
Jan 04, 20239 engagements
ሰለም 👋 እንዴት ናችሁ እኔ የ MSc Biostatics ፍሬሽ ተማሪ ነኝ እና አሳይመንት ተሰቶኝ ግን ብዙ ሞከርኩ but i couldn't handle it😞 እባካችሁ help me በቻላችሁት አቅም እርዱኝ ወይን የሚረዳኝ ሰው ካወቃችሁ tell me plsss
Jan 04, 2023Use OpenAI chatgpt
Jan 05, 2023አንድ የሆነች ማውቃት ልጅ አለች ስራ ቦታ ፍሬሽ ግራጁዌት እስኪ ምሳ ሰአት ላይ ጠይይቄልሽ ፈቃደኛ ከሆነች ዩዘርኔሟን በውስጥ እልክልሻለሁ
Jan 05, 2023We are taking biostat course as common course let me see if i can help..
Jan 05, 2023Ene echerslhalew ayasasbm username dek arg
Jan 05, 2023