ሰላም እንዴት ናቹህ 25 አመቴ ነው። ከ 13 or 12 አመቴ ጀምሮ በማስተርቤሽን እየተሰቃየሁ ነው።ያለውን ጉዳትም በግልፅ እያየሁት ነው።ለማቆም ብዙ ጊዜ ሞከርኩ ግን የሚገርመው ለ አንድ ወር እራሱ መቆየት አልችልም።አስቡት በዚህ እድሜየ የህይወቴን ግማሹን በዚህ ሱስ ተጠምጃለሁ።የሆነ ጊዜ ከሆነች ልጅ ጋር sex አደረግን ምንም ስሜት የለውም።እንደገና የመፈጠር እድል ቢሰጠኝ ማድረግ የምፈልገው ከዚህ ሱስ ነፃ የሆነ ሂወት እንዲኖረኝ ነበር።በቃ almost ተስፍ እየቆረጥኩ ነው
Jan 04, 2023ወንድ ነሃ ብሮ ወንድልጅ ተስፋ አይቆርጥም ማርያምን Gym ያለበት ፈልግ አበላልህን አስተካክል ማርያምን ታመሰግነኛለህ ከዛ የ gym ሱስ ይይዝሀል ማስተርቤሽን ያስጠላሀል በ 2 ሳምንት ጥንካሬ ይሰማሀል በ 1 ወር ለውጥ ታያለህ ከልጅቷ ጋም ምንም ያልተሰማህ ጉልበትህን በሴጋ ስለጨረስክ ነው go man go to gym eat well ከዛ ራሱ ያስጠላሀል invest on your self ወንድልጅ እንዲሲሆን ማየት ያናዳል
Jan 04, 2023