የማፈቅራት ልጅ ነበረች እና በtg እናወራለን እና በመሀል ትንሽ ተጣልተን ነበር እና እንደገና እንድናወራ እፈልጋለሁ ምን ብዬ ወሬ ልጀምር ስለምንስ ላውራት እሷ አታፈቅረኝም ግን እኔ ላወራት እፈልጋለሁ pls እርዱኝ
Jan 04, 2023እራስክን ለመቆጣጠር ሞክር ያለበለዝያ ራስክ ምታረገውን ስለማታውቅ ትጫወትብካለች ማለት እንደተፈቀሩ ሲያውቁ አጉል የሚንቁት ነገር አለ እና ሙሉ ለሙሉ ለመርሳት ሞክር ካዋራችክ እንደ ኖርማል ሴት ፈታ ብለህ አዋራት ከዛ ቀስ ብለህ ነገሮችን አጢን አዕምሮህን ተጠቀምበት ከዛ እራስ ምራት በቃ ይሄው ነው
Jan 04, 2023