#education
✌️yemengst university kefye memar echlalew?bemn program ena mn mamualat ytebekbgnal?
Jan 04, 20238 engagements
✌️yemengst university kefye memar echlalew?bemn program ena mn mamualat ytebekbgnal?
Jan 04, 2023በሚገባ መማር ትቺያለሽ/ትችላለህ ጊቢው በሚሰጠው ፕሮግራም በማታ በሳምንት በክረምት መርሃግብር በመረጥሽው ማለት እንደዚሁም የትምህርት መስኩን በፈለግሺው፡፡ ሟሟላት የሚጠበቅብሽ level ተምረሽ የጨረሽ ከሆነ coc የ 4ቱም level ሊኖርሽ ግድ ነው ከዛ ለመግቢያ ሚዘጋጅ ፈተና አለ እሱን ማለፍ 12 አጠናቀሽ ከሆነ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሚያወጣው መግቢያ ነጥብ ማሟላት ነው በተረፈ መማር የፈለግሽበት ዮኒቨርሲቲ ምዝገባ ተከታተይ አሁን ሳይሆን መቁረጫ ነጥብ ሲለቀቅ
Jan 04, 2023Mn asekefeleh
Jan 04, 2023Ende collage malet nw
Jan 04, 2023Idk about other universities but there is extension program in AAU.. Most fields are given. And I think you just need to get above the passing point on matric exam
Jan 04, 2023