ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ልጠይቃቹ እስቲ ለራሴ ከማስበዉ ከምጨነቀዉ በላይ በዙሪያዬ ላሉ የቅርቤ ሰዎች ነው ምጨነቀዉ ለራሴ ደስታ ምንም አላረግም ብር ባይኖረኝ እንኳ ተበድሬ የተቻለኝን አረጋለሁ እነሱን ለማስደሰት ሲደሰቱ ሳይ ከልቤ እደሰታለሁ ከማንም ምላሽ ጠብቄም ማረገዉ ነገር የለም ሁሌም እኔ ማረግ ሚጠበቅብኝን አረጋለሁ ግን አንዳንዴ ያናደኛል ይሄ ነገሬ ራሴን እንኳ መጠበቅ መንከባከብ ሳልችል ለሰዉ ሲሆን ማልገባበት ጉርጓድ የለም የምር ለራሴ መሆን አልቻልኩም እዉነት እና ለሰዉ ማድላቴ ልክ ነዉ ትላላቹ ምን ላርግ???
Jan 03, 2023ብሮ ምን መሰለህ እንደዛ ካደረክ የእውነትም ፍቅር ገብቶሀል እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን 🤷♂👍
Jan 04, 2023