#other
እኔ ምላችሁ ጋይሶች ሜክሲኮ ፓስተር ቸሬ የሚሰብክበት አዳራሽ አካባቢ ሰኞ ቀኑ ሙሉ መብራት አልነበረም እንዴ?
Jan 03, 20237 engagements
እኔ ምላችሁ ጋይሶች ሜክሲኮ ፓስተር ቸሬ የሚሰብክበት አዳራሽ አካባቢ ሰኞ ቀኑ ሙሉ መብራት አልነበረም እንዴ?
Jan 03, 2023ስልክ ቀኑ ሙሉ ስትደውልላት ዘግታብክ መብራት ጠፍቶ ነው ማላነሳው አለችካ
Jan 03, 2023That's what i thought
Jan 03, 2023ሳይንሱ ሪስኩን ያሳንሰዋል። እንዲህ ነው የሚለው። Risk of HIV transmision is up to 2% for receptive vaginal sex and over 20% (equivalent to 1 transmission per 5 exposures) for receptive anal sex. ነገር ግን ህመምተኛው መድሀኒት ላይ ካልሆነ፣ የቫይረሱ መጠን ከፍተኛ ከሆነ፣ የአባላዘር በሽታ ካለ፣ የብልት ቁስል እና መተሻሸት ከነበረ ይሄ ሪስክ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል። ከሳይንሱ ወጣ ስንል ግን እኔ የማስበው ያለ ጃንጥላ ዝናብ ውስጥ ቆመህ ዝናብ ይመታኛል ወይስ አይመታኝም እንደማለት ነው። 3 ቀን ካልሞላክ መድሀኒት ውሰድ። ሌላ ጥያቄ ካለ እመለሳለሁ🙏🙏
Jan 03, 2023What is endemic animal in Semien national mountains park our country?
Jan 05, 2023mn gudnachew melsochu?
Jan 06, 2023