#education
ሰላም ሰላም አየር መንገድ ያሉት ኢሚግሬሽን ምንድን ነው የሚጠይቁት፣የት/ት ማስረጃ ምናምን ነው የሚባል ሰምቼ ነበር የምታውቁ መልሱልኝ ምን ምን ሟሟላት አለብኝ ????? አመሰግናለሁ ለመልሳችሁ
Jan 02, 20232 engagements
ሰላም ሰላም አየር መንገድ ያሉት ኢሚግሬሽን ምንድን ነው የሚጠይቁት፣የት/ት ማስረጃ ምናምን ነው የሚባል ሰምቼ ነበር የምታውቁ መልሱልኝ ምን ምን ሟሟላት አለብኝ ????? አመሰግናለሁ ለመልሳችሁ
Jan 02, 2023passport lemawutat new?
Jan 03, 2023Aydlem airport yalut ke hager ltweta stil yalut
Jan 03, 2023