#religion
ሰላም ቤተሠቦች ይህ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነው። የ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ትርጓሜ መፅሐፍ የት ላገኝ እችላለሁ? የምታውቁ ካላችሁ ቦታውን ብትነግሩኝ። አመሠግናለሁ
Jan 02, 20234 engagements
ሰላም ቤተሠቦች ይህ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነው። የ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ትርጓሜ መፅሐፍ የት ላገኝ እችላለሁ? የምታውቁ ካላችሁ ቦታውን ብትነግሩኝ። አመሠግናለሁ
Jan 02, 2023Muluwn bayhonm gn gmashun ezi tagegewalek https://t.me/eotcLIBRARY n the rest demo ezi website lay tagegewalek http://ethiopianorthodox.org/index.html
Jan 03, 2023አመሰግናለሁ ሁሉንም በአንድ ላይ አታገኚውም/ኘውም ለየብቻ ለየብቻ ግን አምስት ኪሎ ማህበረ ቅዱሳን ልታገኚ/ኝ ትችላለህ በተጨማሪም እዛው አካባቢ ካሉ የመጽሐፍት መደብር ጎራ ማለት ነው።
Jan 03, 2023Be beta kerestiyane west balu beta mesaheftat west
Jan 11, 2023የዚህ አይነት ጥያቄዎችን እዚህ ግሩፕ ላይ ብትጠይቅ በደንብ ይመልሱልሃል https://t.me/joinchat/R55ClhgOXHIoRHgCEs9OKg
Jan 03, 2023