Selam sewoch Men meselachu ye sister tsegur bet ale ena eza nw meseraw ena and diaspora dembegna alechen ena zare betam aweran betesebochwan mewsed tefeleg endeneber ena tetaltew endetewechiw ena batesebochwa betam endatalelwat ena eza yeraswa business endemetsera ena eza tsegur bet yemekfet hasab enadalat ena sw endemiyasfelgat ena enen ena abragn yemetserawen lej lewsedachu alechin ena ye passport process jemer alechign ena gera gebtognal lejemer weyis demo miskin temeslalech lemenat? Men telalachu
Jan 02, 2023በምን አይነት ቪዛ ነው ልትወስድህ ያሰበችው? በቪዚት? በስራ? በጋብቻ? በትምህርት? ሁሉም የራሳቸው challenge አላቸው። በጋብቻ ከሆነ ከ18 ወር እከ 36 ወር ሊፈጅ ይችላል። ዜጋ መሆን አለባት። ይህ ፕሮሰስ ለእሷ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ሊያስገኝላት እየቻለ እንዴት እድሉን ሰጠችኝ ብለህ አስብ። በስራ ከሆነ ኤምባሲ ላይ ለጸጉር ስራ ነው የምሄደው ብትል success rateህ ምን ያህል እንደሆነ አስበው። ብዙ ጥያቄዎች አሉት። በቪዚት ከሆነ ወደ ሀገርህ እንደምትመለስ መተማመን ይፈልጋሉ። ንግድ ፈቃድ፣ የጋብቻ ሰርተፍኬት፣ ልጆች፣ ወርሃዊ ገቢህ (ባንክ ስቴትመንት)፣ የቤት ካርታ፣ የሚኪና ሊብሬ ወዘተ ሊያስፈልግህ ይችላል።👌 ብቻ ብዙ ነገር ነው። ከሁሉ በላይ ኤምባሲ ለመቅረብ እንኳን ከ6 ወር በላይ ቀጠሮ ይፈልጋል። የኮቴ ክፍያው እንዳለ ሆኖ።👌 ግን አንተ ዘመዶቼ ስላናደዱኝ አንተን ልውሰድ ስትልህ እንዴት አመንካት🤔 In my opinion : እያስደሰተችህ ሊሆን ይችላል። may be እዚህ በስራ እንድታስደስታት።😂
Jan 02, 2023