Yene xiyake and set gena ye college temari nat ena ye 4amet fikregnawa timrt cerisesh sra kalyazish abren and bet aninoriim bilat mn madireg alebat?lijitua gena temari nat
Jan 01, 2023ገና ሳይበላ እጁን ይታጠባል እንዴ? የወንድ ደደብ! እህትዬ "ሚስትህን ፈልጋት" በዪው። ሰርቶ አንደላቆ ሊያኖርሽ ሲገባው ባንቺ ላብ ሊኖር? የወንድ ዝክተት! እንደኔ የኔ ፍላጎትና አደርገዋለሁ ብዬ የማስበው የማገባት ሴት የቱንም ያህል ሀብት ቢኖራት ሰርቼ የማስተዳድራት እኔው ነኝ። በአሉታዊ መንገድ አታስቢቢኝና ይህን ያልኩት እምነቴ ስለሚያስገድደኝና እርሷም ሀብቷን ለፈለገችው ነገር ማዋል መብቱ ስለተሰጣት ነው።
Jan 02, 2023