ሰሞኑን በጣም ተደጋግሞብኝ እዚው Tg ላይ ከእንስቶች ጋር እያወራው ልክ photoዬን ስልክላቸው ይዘጉኛል... ጥያቄዬ እንደው ሰው ምንያህል ቢያስጠላ ማውራት ጀምራቹ በመልኩ ምክንያት ብቻ ልትዘጉት ትችላላችሁ ??
Jan 01, 2023So make a profile picture lantem confidence yichemrilihal rashn hone tejenanjen
Jan 02, 2023ሰሞኑን በጣም ተደጋግሞብኝ እዚው Tg ላይ ከእንስቶች ጋር እያወራው ልክ photoዬን ስልክላቸው ይዘጉኛል... ጥያቄዬ እንደው ሰው ምንያህል ቢያስጠላ ማውራት ጀምራቹ በመልኩ ምክንያት ብቻ ልትዘጉት ትችላላችሁ ??
Jan 01, 2023So make a profile picture lantem confidence yichemrilihal rashn hone tejenanjen
Jan 02, 2023ቀላል እንዘጋለን መልክ ከሌለህ ምን ታደርግላታለህ እንዴ ለዘራችሁም አስብ እንጂ 👍😂😂
Jan 02, 2023ማለት ቀድመህ (ስትጀነጅን) ሁሉም ያው ቆንጆ ያገኘሽ ይመስልሽና /ይመስልህና ሌላ ሀሳብ ውስጥ ትገባለህ በኋላ መልኩ ሲታይ ሌላ ታሪክ ያመጣል። maybe ለመልከህ አለማማር ከሆነ የዘጋችህ ለሌላ ግዜ ቀድመህ ስለ ማንነትህ ( ሞያህ ፣ ችሎታህ ፣ አኗኗርህ፣ ባህሪህ ምናምን ቀድመህ ንገራትና አሳምናት ያኔ መልክህ ቢያምር ቢያስጠላ እዚ ግባ ሚባል ቦታ አይኖረወም (ለማጣፈጫ ካልሆነ በቀር)።
Jan 02, 2023in the old days men should just have a stable job and a good life to be picked, now a days even a 3/10 looking girl want a 9/10 looking dude as her bf, just enjoy your life bro don't worry bout relationships specially the ones in the chat, try flirting in the old ways that is a little better than this.
Jan 02, 2023አይ ዝምብዬ ልጠይቅ ብዬ ነው እንጂ ያን ያህል ግድ ሰጥቶኝ አይደለም መቀየር ስለማልችለው ነገር አልጨነቅም 😊😊😊
Jan 02, 2023my deepest condolences, gn mamar masthelat sayhon it's a type and a mood cheek. . . Lezih hula meftehew in person sew metewawek new antenu ayteweh temechetehachew mawarat kejemeru z problem solved yehonal
Jan 02, 2023Esun photohn lakew na enwesn
Jan 02, 2023Ay gud ene degmo salwera zm biye photo slkilachew nw kit kite sir yemirotut🤣
Jan 02, 2023Guregna .🥸
Jan 28, 2023እስከ 24 አመት ድረስ የሰው ልጅ ቁመት እየጨመረ ይሄዳል 1.67-1.73 የመርዘም እድል አለህ ማድረግ ያለብህ ነገር ስፖርት ስራ ክብደት ማንሳት ምናምን ሳይሆን እራስህን መለጠጥ አጥንቶችህ እንዲሳሳቡ አድርግ አሪፍ ለውጥ አለው
Jan 03, 2023አይዞሽ አይዞሽ🙌🥹
Jan 02, 2023Wey ynen photo lelaklhna laklachw
Jan 02, 2023