Selam pls yehen tyake bedenb melsulgn plssss Yeteleyaye haymont yalachew sewoch gngnunet biyadergu hatiyat nw mibalew lmndnew endets nw huletum emnet beand fetari eyamene endets hatiyat yhonal pls abrartachu melsulgn bible lay slezi yetebale ngers ale yehenenm melsulgn plsss
Jan 01, 2023እንኳን አደለም በአንድ ፈጣሪ አምናችሁ ከሁለት አንዳችሁ እንኳን ባታምኑ መፅሀፍ ቅዱስ አትለያዩ ነው የሚለው ስለዚህ ከፍቅር የሚበልጥ ነገር የለም። ፍቅርህን አጣጥም " ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:13) " ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:13) " ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:14)
Jan 02, 2023