አኖኒ36
#other
ሰላም 6 ክፍል ያለው የግል ቤት ነበረን የተሰራው ከ20 አመት በፊት ነው ነገር ግን ካርታው ላይ ሁለቱ ክፍል እንደሌለ የሚለኩ የክፍለ ከተማ ሰወች ነገሩን እኛም ስናየው አልተካተተም እና አሁን እንዴት ነው ማካተት የምንችለው በህጋዊም ሆነ በህገ*ጥ
Jan 01, 20231 engagements
ሰላም 6 ክፍል ያለው የግል ቤት ነበረን የተሰራው ከ20 አመት በፊት ነው ነገር ግን ካርታው ላይ ሁለቱ ክፍል እንደሌለ የሚለኩ የክፍለ ከተማ ሰወች ነገሩን እኛም ስናየው አልተካተተም እና አሁን እንዴት ነው ማካተት የምንችለው በህጋዊም ሆነ በህገ*ጥ
Jan 01, 2023Kabale hedak angerachw ensu matawe botawen laketaw yesarukal but yangalatukal tolo ayalekem
Jan 01, 2023