#business
Hello guys ኮንቲነር አለኝ እና ምን አይነት ስራ ብሰራበት ትመክሩኛላችሁ አመሰግናለሁ !!!🙏🙏🙏
Jan 01, 20234 engagements
Hello guys ኮንቲነር አለኝ እና ምን አይነት ስራ ብሰራበት ትመክሩኛላችሁ አመሰግናለሁ !!!🙏🙏🙏
Jan 01, 2023አንደ ቦታው ይወሰናል። ግን ዋናው ባልትና እና ሸቀጥ አንድ ላይ ብትይዝ መልካም ነው
Jan 01, 2023ምን አይነት ኮንቴነር ? የት
Jan 01, 2023Makena kalake eka mach or ebetk gebewe telek kahona wada kefel kayerakaw makarayat techlalek
Jan 01, 2023Cofee
Jan 01, 2023