እስኪ ልጠይቃችሁ እናንተም እንደሷ ዝምታ ካመረጣችሁ እስከጥግ አፈቀርኳት መሆን ያለብኝን እየሆንኩ ከወላጆቼ አስበለጥኳት ግን ይህንን ሁሉ እምትመልስልኝ ሁኖ አደለም ስላፈቀርኳት እንጂ አንድ ሴት ቀን ሙሉ ስልኳን እርቃ አስችሏት ትውላለች ለ1ወር ያክል? ወሩን ሙሉ ስደውል አይመቸኝም ደሞ ደስ ሲላት እየደወለች ችግሯን ሲጠይቋት እኔ ማስረዳት አልችልም እያለች አምስት ስድስት ሚሴጅ ልኬ አይታ ዝም እምትል ሴት እውነት እያፈቀረችኝ ይሆን ወይስ ሰልችቻት እድለያት እያሰበች ይሆን። መማር መኖር አልቻልኩም በጣም ኮራችብኝ ሳስባት እራሴን ያዞረኛል በጣም ናፍቃኝ አለቅሳለሁ ያኔ ጩህ ጩህ ይለኛል እባካችሁ እርዱኝ እየሸሸችኝ ከሆነ ወንድሞች እና እህቶች በቅድሚያ ምን አድርጌ ከጭንቀት ልውጣ በቃ እራሴን ያመኛል የላኩላትን መልክቶች ሳትመልስ ስትቀር ስትደውልም ምክንያት ፈጥራ ቻው ሳትል ትዘጋዋለች ምን ይሻለኛል ሳልሞት ድረሱልኝ😭
Dec 31, 2022"ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው" ወስን ወስን! Be a man!
Jan 01, 2023