Rabanivan315
#personal
ሰላም ሰዎች የዛሬ 20 ቀን አካባቢ December 10 ላይ COOP ወይም የኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ፈተና የተፈተነ ሰው የሰማችሁት ነገር አለ? ውጤት ምናምን?? ለ interview የተጠራ ሰው ካለ? ወይስ 20 ቀን መቆየቱ ኖርማል ነው??
Dec 30, 20220 engagements

Dec 30, 2022