ምንም ይቅር የማይባል በጥያት የለም መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ ግን ምህረት የለውም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ
Dec 31, 2022ምንም ይቅር የማይባል በጥያት የለም መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ ግን ምህረት የለውም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ
Dec 31, 2022Yeah👍
Dec 31, 2022Hulunm haxeyat yeqer yemel amlak eko nw yalen like from his name rasu eko you can know that he is a forgiving one like yeqrbay amlak aydel yemebalew
Dec 31, 2022የለም።
Dec 31, 2022ዕብራውያን 6 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣ ⁵ መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣ ⁶ በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም።
Jan 07, 2023Be nseha ykr maybal neger yelem
Jan 01, 2023rasn matfat yikr aybalm cause there's no niseha
Jan 01, 2023Egziabher nw yeker yemilew not the amagn! egziabher hulunm hatiyat yeker ylal except if it's about his grace and kingdom
Jan 01, 2023አመንዝራነት መንግስተ ሰማያት አያስገባም ሌላው እራስን ማጥፋትም እንደዛው ከባድ ሃጥያት ነው ከሃጥያት ሁሉ የከፋው በገዛ ሰውነታችን ላይ የምንሠራው ሃጥያት ነው። የእኛ ሰውነት ማለት የእግዘብሔር አካል ማለት ነው እና ሃጥያት ስንሰራ የእሱን ቤተ መቅደስ ነው እያቆሸሽን ምንመጣው ምክንያቱም እያንዳንዱ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን ስለሆነ ( የቤ/ክርስቲያን ሶስተኛ ትርጉም )
Jan 01, 2023Eyesus yegziyabher lj endehone alemamen
Dec 31, 2022mnm gn yehone limit sitalfi yikrta lemeteyek lib aynorism ena yezane yikir belegn kalemalet yetenesa mihret atagegnim malet nw
Dec 31, 2022Andegna.....bemedr lay be Christ yafere bedemay Christ yafrebetal 2gna Mendes Jesus lay mekel ena mesadeb betam serious new Ena lelochm alu
Dec 31, 2022