Yihen yesemahut semonun nw Ena gira silegebagn nw tiyakeye ye Ethiopia Orthodox betekristian be 2000 lay yasatemechw bible mejemeriya keneberut yitaresal bilew lemisale rome 8:34 sile egna yemimalidew yemilewn yemiferdew bilew neger gin be greeku yemimalidew yemil tirgum alew. Lelaw demo 1gna yohannes 2:1 lay eyesus tebeka endehone minagrew lay tebeka yemilewn Pirakilitos bilewital. Ena yihe neger lik nw guys? Sew sileteyekegn Ena gira silegebagn nw
Dec 30, 2022Tbh, 2000 ላይ የታተመው መጽሕፍ ቅዱስ እስካሁን በአማርኛ ከታተሙት መጻሕፍት The most perfect የሚባለውን ዓይነት ነው። መጽሐፉም ሲጻፍ የግሪክ፣ ዕብራይስጥ፣ አረማይክ፣ ላቲን፣ ቅብጥ፣ ግእዙን ዘርዕ እያመሳጠሩ የተጻፈ መጽሐፍ ነው። ሮም 8:34 ላልከው ለአማርኛው ሁነኛ ትርጉም የለውም። ለዚህም ሲባል "ኢንቷንቼኔ/"-አደራደረ-አስማማ-አስታረቀ-ፈረደ የሚለው የግሪክ ቃል ወደ አማርኛ ለመተርጎም perfect ቃል ስለማይገኝለት ነው። ለምሳሌ፥ "ፈጸመ" የሚለው አማርኛን ቃል ወደ እንግሊዝኛ እንተርጉም ብንል End, prosecuted, executed, performed, finished የሚሉት በትርጉም የሚራራቁ ትርጉሞችን ከመስጠት በዘለለ እንደ ‟ጨረሰ” እና “ተገበረ” ቀጥተኛ ትርጓሜ አይሰጥም። በ1ኛ ዮሐ 2፥1 ላይ "ጠበቃ" የሚለውም ወደ አማርኛ direct translation ስለሌለው እንጂ በእንግሊዝኛው Advocate የሚለውን ነው። Advocacy ደሞ እንደ ጠበቃ የሚከራከርልህ ፣ እንደ ዳኛ የሚፈርድልህ እና የሚፈርድብህ፣ እንደ ቤተሰብ የሚያጸናህ ማለት ነው። (ጰራቅሊጦስ ማለት አጽናኝ ማለት ነው)
Dec 31, 2022