#business
YouTuber መሆን የቆየ ህልሜ ነው። ነገር ግን ይሄው 5 አመት በላይ ሞከርኩ ሞከርኩ በአንዳንድ ምክንያቶች ሊሳካልኝ አልቻለም። ምን ባደርግ ይሻላል እስኪ የተሳካላችሁ ዩቲዩበሮች ካላችሁ ምከሩኝ ወይ አግዙኝ።
Dec 30, 20221 engagements
YouTuber መሆን የቆየ ህልሜ ነው። ነገር ግን ይሄው 5 አመት በላይ ሞከርኩ ሞከርኩ በአንዳንድ ምክንያቶች ሊሳካልኝ አልቻለም። ምን ባደርግ ይሻላል እስኪ የተሳካላችሁ ዩቲዩበሮች ካላችሁ ምከሩኝ ወይ አግዙኝ።
Dec 30, 2022Be patient, that's the key
Dec 31, 2022