Selam endet nachu? Gra yagabagn neger alena mn meselachu Ye ergzna mekelakeya medanitoch gudatachew mn dnew? Atekakemachews (ende meche ywesedal ketewesede buhalas mn yderegal ena leloch) bachru sle medanitochu mulu mereja stugn Tnx 🙏❤
Dec 30, 2022የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ዕርግዝናን የምንከላከልባቸው ዘዴዎች ናቸው፡፡ ያልተፈለገ ዕርግeግና እንዳይከሠት እነዚህን ዘዴዎች ልንጠቀም እንችላለን፡፡ የተለያዩ የዕርግዝና መከላከያ ዘዴዎች አሉ፤ የሚያገለግሉት በትክክል ከተጠቀምንባቸው ብቻ ይኾናል፡፡ አንድን የወሊድ መከላከያ ስንመርጥ የሚከተሉትን ነጥቦች ግምት ውስጥ ማስገባት ይጠበቅብናል፡፡ - ምቾት - የመከላከል ዐቅሙ - ተጓዳኝ በሽታ የመከላከል ዐቅም - ዕድሜና ጤና - የቀጣይ ዕርግዝና ዕቅድ - የጎንዮሽ ጉዳት፣ አደጋ - የግንኙነት ብዛት - ምሥጢራዊነት - ሌሎች ጥቅሞችን መገንዘብ አለብን፡፡ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች የሚሠሩት በተላየ መንገድ ነው፡፡ ከነዚህ መንንዶች መካከል ዋና ዋናዎቹ፡- - የወንድ የዘር ፍሬ ወደ ሴት ማኅፀን እንዳይገባ ማድረግ - የዕንቁላል ማምረቻ ዕንቁላል እንዳይለቅቅ ማድረግ - የማኅፀን ግድግዳን ማወፈርና የወንድ ዘር ፍሬ እንዳይዋኝ ማድረግ - ዕንቁላልን ከመመረት መከላከል ናቸው፡፡ @medical_vacancy
Dec 31, 2022