#health
አሪፍ አንደኛ ታዋቂ የአንገት በላይ የጭንቅላት ሃኪም የሚገኝበትን ህክምና ማእከል እና የሃኪሙን ስም ንገሩኝ። ራሴን እጅግ በጣም ያመኛል ያዞረኛል ያንገዳግደኛል እግሮቼን ይደነዝዘኛል ጥሩ የደምና የኦክስጅን ዝውውር ያለኝ አይመስለኝምም። አመሠግናለሁ ።
Dec 30, 20223 engagements
አሪፍ አንደኛ ታዋቂ የአንገት በላይ የጭንቅላት ሃኪም የሚገኝበትን ህክምና ማእከል እና የሃኪሙን ስም ንገሩኝ። ራሴን እጅግ በጣም ያመኛል ያዞረኛል ያንገዳግደኛል እግሮቼን ይደነዝዘኛል ጥሩ የደምና የኦክስጅን ዝውውር ያለኝ አይመስለኝምም። አመሠግናለሁ ።
Dec 30, 2022Dr nega dro piassa nberu ahun keza lekewal gen they are the best ene takmebetalew
Jan 01, 2023Bole medhanialem akababi doctor xebebe ale keanget belay specialist nw esu gar hid
Dec 31, 2022Wudassie Diagnostic Center i can't remember the doctor's name
Dec 31, 2022