ሰላም ለሁላቹሁ አሁን ላይ ቁጭ ከምል ምን ብማር ትመክሩኛላቹ አመሠግናለሁ
ቁጭ የምትለው ለምን ያክል ጊዜ ነው?
ላልተወሰነ ጊዜ ነው
You inbox me I will share you @Bettyataklti
Blender and/or modeling
ለምን ቁጭ ትላለህ አትቆምም