HYPERSTICK307.5
#personal
#Urgent📌 ሰላም ቤተሰቦቼ 🙌 #Urgent ከ አንድ ወር በፊት ለፓስፖርት አፕላይ አርጌ ነበር። እና Jan 01 ነው ቀጠሮዬ እኔ ደሞ ለፓስፖርት የከፈልኩበት ደረሰኝ ጠፍቶብኛል😭። እና ያለ ደረሰኙ ያስተናግዱኛል እንዴ? ማለት ግዴታ ያስፈልጋል ወይ?
Dec 30, 20224 engagements
#Urgent📌 ሰላም ቤተሰቦቼ 🙌 #Urgent ከ አንድ ወር በፊት ለፓስፖርት አፕላይ አርጌ ነበር። እና Jan 01 ነው ቀጠሮዬ እኔ ደሞ ለፓስፖርት የከፈልኩበት ደረሰኝ ጠፍቶብኛል😭። እና ያለ ደረሰኙ ያስተናግዱኛል እንዴ? ማለት ግዴታ ያስፈልጋል ወይ?
Dec 30, 2022Not rly enen alteykugm
Dec 31, 2022Er man chrash ayasfelgm ene be telebir hula nw yekeflkut wef deresegn
Dec 31, 2022wef ayasfeligim
Dec 31, 2022አሁን ካላካበዱ ጣጣ የለውም ጭራሽ ትዝ አይላቸውም ካልተከፈለ አያስተልላልፍላቸውም ፋይልሉን ጭራሽ
Dec 31, 2022