#technology
ቴሌግራም አካዉንቴ logout ብዬ ድጋሚ ስገባ ፓስወርድ ጠፋብኝ በኢሜል ልከዉልኝ በሱ ስገባ የነበረዉን delete አድርጎ እንደ አዲስ ነው የከፈተዉ ባዶ ነው ምንም የለም deleted account ነዉ ሚለዉ ሲያዮት እንዴት አድርጌ ነው መመለስ ምችለዉ እባካቹ ብዙ ምፈልጋቸዉ ነገሮች ዉስጡ አሉበት ተባበሩኝ
Dec 29, 20223 engagements
ቴሌግራም አካዉንቴ logout ብዬ ድጋሚ ስገባ ፓስወርድ ጠፋብኝ በኢሜል ልከዉልኝ በሱ ስገባ የነበረዉን delete አድርጎ እንደ አዲስ ነው የከፈተዉ ባዶ ነው ምንም የለም deleted account ነዉ ሚለዉ ሲያዮት እንዴት አድርጌ ነው መመለስ ምችለዉ እባካቹ ብዙ ምፈልጋቸዉ ነገሮች ዉስጡ አሉበት ተባበሩኝ
Dec 29, 2022Give up
Dec 30, 2022Atchlm😞
Dec 30, 2022I know how to fix it inbox me @dagimello
Dec 30, 2022