hey friends how are u? ምን መሰላችሁ እኔ በሽተኛ ነኝ ማለት ልቤን ያመኛል ከባድ ነገሮችን ስሰራ አልችልም ብዙ ጊዜ እወድቃለሁ በተቃራኒው ደሞ በጣም የምወደው ጓደኛ አለኝ በጣም ምስኪን ቆንጆ ከልቡ አፍቃሪ የሆነ ልጅ ነው ከሱ ጋር የማሳልፈውን ግዜ በምንም ልተካው አልችልም እና አንድ ቀን አብረን እያሳለፍን በድንገት የተጀመረው መሳሳም አድጎ ወደገደለው ሄደ ያኔ ለካ በመሀል እኔ ወድቄአለው ስነቃ በጣም ደንግጦ አገኘሁት ሁሉንም ነገር የነገርኩት የዛን እለት ነበር ከዛ ቦሀላ የተናገረው ነግግር ግን ክው ነው ያረገኝ ።''ከዛሬ ጀምሮ ምንም አይነት ሴክስ እንደማናደርግ'' አውቃለሁ ለኔ ብሎ የራሱን ስሜት እየገደለ እንዲለ ግን እኔ አልቻልኩም ቢያንስ አንድ ልጅ ከሱ እፈልጋለሁ ሌላው ቢቀር ሰዎች ነን እሱም ወንድ ነው መደሰት ይፈልጋል ባጠቃላይ እሱ የሚለውን ህግ እኔ ልተገብረው አልችልም ለምወደው ሰው ጊዜየን እኔነቴን ክብሬን ልሰጠው እፈልጋለሁ ይሄን ስነግረው ፍላጎትሽ ይሄ ከሆነ ሁለተኛ አይኔን አታይኝም አለኝ በኔ እንዳልጨከነ እና ለኔ ህይወት ሲል እንደሆነ አውቃለሁ ግን መቀበል አልቻልኩም ምክራችሁን እፈልጋለሁ እባካችሁ 🙏🙏
Dec 29, 2022Yet new metagegnut gin endih aynet wendoch
Dec 30, 2022