Holla የኔ ጥያቄ እኛ ሰፈር በጣም ቆንጆ አይኗ ቡኒ ሙስሊም ናት ሸቀጥ ሱቅ(ye family ngr nw mslgn) ትጠብቅ ነበር ከጊዜያት ቡሀላ ግን ሌላ ሰው ነው ሁልጊዜ አሁንም ድረስ እሷ ትኖራለች እያልኩ እመላለሳለው ምንም ልረሳት አልቻልኩም እና የኔ ጥያቄ እንዴት ላግኛት ወርቁ ሰፈር ነው ሰፈሩ ምናልባት ምታቁዋት ካላቹ pls እና ደሞ ማይሆን ከሆነ እንዴት ልርሳት? thankss alot
Dec 29, 2022ብሮ እኛ በምን እናውቃለን እዛው ሱቅ ሂደህ ጠይቃቸው እኛ ብዙ አይነ ቡኒ ሰው ነው የምናውቀው ግን ከምር ራስህን ሰብስበህ ወደራስህ ተመለስ ራስህን በስራ ምናምን ቢዚ አድርግ በጊዜ ሂደት ትረሳታለህ☺️
Dec 30, 2022