5th540.5
#relationships
ሰላም ማህበረሰብ የኔ ጥያቄ ከምሳ በኋላ ቡና ምጠጣበት ቦታ አለ እና አንድ ቆንጅዬ ልጅ ጋ ብዙ ግዜ እንተያያለን : ቢያንስ ለ1 ግዜ አይን ለአይን እንተያያለን...እሷም ከ3 ጓደኞቿ ጋር ናት (2ወንድና 1ሴት) እኔም ከጀለሶች ጋ ነኝ...እንዴት ከሷ ጋ መተዋወቅ እንደምችል ብትነግሩኝ 🙏✌
Dec 29, 20223 engagements
ሰላም ማህበረሰብ የኔ ጥያቄ ከምሳ በኋላ ቡና ምጠጣበት ቦታ አለ እና አንድ ቆንጅዬ ልጅ ጋ ብዙ ግዜ እንተያያለን : ቢያንስ ለ1 ግዜ አይን ለአይን እንተያያለን...እሷም ከ3 ጓደኞቿ ጋር ናት (2ወንድና 1ሴት) እኔም ከጀለሶች ጋ ነኝ...እንዴት ከሷ ጋ መተዋወቅ እንደምችል ብትነግሩኝ 🙏✌
Dec 29, 2022tenesteh tihedna tanagrataleh
Dec 30, 2022አስተናጋጅ ሁን እዛው ቤት ማን. ወይ ብቻዋን ወደኋላ ስትቀር ጠብቀህ...
Dec 30, 2022jesus! your name and ur personality doesn't match at all! tkesat keza the way she react will help you to make the next move
Jan 01, 2023