BlackChimp2640.5
#religion
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄው ገዳም ሄዳችሁ ከ2ሳምንት በላይ ለወራት ቆይታችሁ ለተመለሳችሁ ያገኛችሁት መልካም ልምድ ምንድን ነው? የተቸገራችሁበትስ? ስለመልሶቻችሁ አመሰግናለሁ🙏
Dec 28, 20223 engagements
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄው ገዳም ሄዳችሁ ከ2ሳምንት በላይ ለወራት ቆይታችሁ ለተመለሳችሁ ያገኛችሁት መልካም ልምድ ምንድን ነው? የተቸገራችሁበትስ? ስለመልሶቻችሁ አመሰግናለሁ🙏
Dec 28, 2022Mezgebe haymanot yemil app awrdeh tetekem wey tetekemi hulum bemibal dereja eza lay ale
Dec 29, 2022Real one
Dec 29, 2022በነዚያ ጊዜያት ብዙ ነገር እናገኛለን እንማራለን ፤ ተቸገርኩ የምለው ነገር እንኳ የለም
Dec 29, 2022