#health
ሰላም ሰዋች እስኪ እርዱኝ ምን መሠላችሁ ጨጓራዬን ያመኝ ነበር ከዛ ተያይዞ አፌ ሽታ መፍጠር ጀመረ ብዙ ጊዜ እቦርሻለው ግን አንድ ቀን ከዘለልኩ ሽታው ይመለሳል እና ምንድነው መፍትሄው ለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Dec 28, 20224 engagements
ሰላም ሰዋች እስኪ እርዱኝ ምን መሠላችሁ ጨጓራዬን ያመኝ ነበር ከዛ ተያይዞ አፌ ሽታ መፍጠር ጀመረ ብዙ ጊዜ እቦርሻለው ግን አንድ ቀን ከዘለልኩ ሽታው ይመለሳል እና ምንድነው መፍትሄው ለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Dec 28, 2022Mastika tetekemi le af shta arif nw Pls right tickn nkulgn🙏🙏
Dec 30, 2022Alemezlel newa
Dec 29, 2022Try brushing with baking soda it helps a lot
Dec 29, 2022Idk if it's gonna help but you can try eating fruits and veggies , flossing , using mouthwash .
Dec 29, 2022