i need advice on where to invest some cash i've laying around. any recommendation is appreciated. its about 100-200k.
Dec 28, 2022Crypto እንዳትሰራ። በቀላሉ የሚመጣ ገንዘብን ማሳደድ ትተህ ያለህን ገንዘብ ለንግድ አውለው። ወይም ደግሞ በተወሰነው አክሲዮን ግዛበት። መርካቶ ሄደህ ሸቀጦችን እየገዛህ ወደ ሌላ ቦታ ለምታውቃቸው ሰዎች እያተረፍክ ላክላቸው አየር በአየር ማለቴ ነው። ሞባይል እየገዛህ እያተረፍክ መሸጥ ትችላለህ። የሳሙና ማምረቻ ገዝተህ ቤት ውስጥ እያመረትክ ማከፋፈልም ሌላኛው አማራጭ ነው። የሀገር ውስጥ ማሽኖችን በቤት ቆጣሪ የሚሰሩትን ገዝተህ ቤት ውስጥ ዳቦ እየጋገርክ ለሰፈር ሱቆችም ማከፋፈል ትችላለህ። there are many business ideas if u put ur mind on it
Dec 29, 2022