Nameee113.5
#society
ሰላም ሰላም በጣም የተቸገረ ለምኖ የሚኖር እግር የሌለዉ በእጁ እርዳታ የሚራመድ ልጅ ነበር። እና ዊልቸር ሰዉ አበረከተልን እና ሰጠነዉ ነገር ግን እራሱ እየነዳ የሚሄደዉ ዊልቸር አይደለም:: ሆስፒታል ለአደጋ ጊዜ የሚጠቀሙበት አይነት ነዉ ።እሱ ደሞ ከጀርባ ሆኖ የሚገፋዉ ቤተሰብም ዘመድም ጓደኛም የለዉም። እና እባካችሁ አሁን ያለዉን ዊልቸር ቀይሮ ራሱን በራሱ በእጁ ጎማዉን እያሽከረከረ የሚሄድበትን ዊልቸር መቀየር የሚችል ሰዉ እባካችሁ:: በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነዉ ብታዩት፣ የቻልነዉን ብናደርግ ምን ይመስላችኃል???
Dec 27, 20225 engagements