Shuuuuuuuuuu763
#entertainment
እባካቹ ያማል የሚለው ግጥም ሙሉ ያለው ላኩልኝ please betam asfelagi new የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ እንደመጠበቅ የነፍሰጡርን ሞት አይቶ እንደመሳቀቅ ከተስፋ ጉልላት ተገፍቶ አደመውደቅ ታምር በበዛበት በዝች ቧልተኛ አለም ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም አውቶብሱ ያማል ላዳ ታክሲው ያማል......... ምን ብዬ ልንገርሽ ይሄ ሁሉ ያማል
Dec 27, 20223 engagements