smone194
#other
የdawit dreams ነፃ ስልጠና መች መች ነው? & በዚ ሰሞን ያሉ የኪነጥበብ events ካሉ የምታውቁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Dec 27, 202210 engagements
የdawit dreams ነፃ ስልጠና መች መች ነው? & በዚ ሰሞን ያሉ የኪነጥበብ events ካሉ የምታውቁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Dec 27, 2022ማክሰኞ ማክሰኞ ነው የዴቭ ከዛ ውጭም አለው እና የኪነጥበብ ኤቨንቶች ሙሉ መረጃ ያለበት ቻናል አለ
Dec 28, 2022