Hi am Christian muslim set magbat new mfelgew echilalehu?
Dec 27, 2022በፍጹም አይቻልም🙅♀🙅♀ ❤️ማንኛውም የፍቅር ግንኙነት ትዳርን አላማው አድርጎ መጀመር እንዳለበት ልናሳስብ እንወዳለን። ❓የተለያየ እምነት ቢኖረን ምን ችግር አለው?ክርስቲያን አድርጌ አገባታለሁ። ታዲያ ምን ችግር አለው? 👉 #መልስ ትዳርና እምነት ይለያያል። ከትዳር እምነት ወይም ህይወት ይበልጣል። የህይወትን ቃል ለአፍቃሪ መንገሩ ትልቅ ነገር ቢሆንም እርግጠኛ መሆን የማትችለው ያ ሰው አንተ ወይም የህይወት ጌታን ፈልጋ መምጣቷን ነው። ከአንተ በፊት የህይወት ጌታ እንደሚበልጥ ገብቷት እውነትን ለመከተል መወሰን ይኖርባታል። ስለዚህ እውነትን ነግሬያት ከዛ በኋላ አገባዋለሁ የሚባል ጨዋታ የለም። #ክፍቅር ግንኙነት የዘላለም ህይወት ይበልጣል!
Dec 28, 2022