#education
የአዲስ አበባ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ግዴታ የአዲስ አበባ መታወቂያ ነው እንዴ ሊኖረኝ የሚገባኝ? ማለትም ለምሳሌ የኦሮሚያ ክልል መታወቂያ ባቀርብ አይቀበሉኝም?
Dec 27, 20226 engagements
የአዲስ አበባ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ግዴታ የአዲስ አበባ መታወቂያ ነው እንዴ ሊኖረኝ የሚገባኝ? ማለትም ለምሳሌ የኦሮሚያ ክልል መታወቂያ ባቀርብ አይቀበሉኝም?
Dec 27, 2022if you have ye oromia id you dont even need driving license man. You are good! Just saying 😬
Dec 28, 2022Lmfaooooo
Dec 28, 2022???
Dec 28, 2022(edited)የኦሮሚያ ክልል መታወቂያ ካለህ እኮ ብሮዪ አይደለም መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት ...... አዲስ አበባ ላይ ካሉ ህንፃዎች አንዱን ለመዉሰድ ከፈለክ ለራሱ 1ጊዜ ብቻ እኮ ነዉ ቀበሌ የምትሄደው .... ህንጻዉን ግን አደራ #ደገፋ Building maletishin endatreshi
Dec 29, 2022Er lantema benetsa ysetuhal😂
Dec 28, 2022yikebeluhal bro enem yawetahut be dukem id nbr
Dec 28, 2022