" እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።" (ኦሪት ዘፍጥረት 1:27) Guys yehe yehonew be 5tegna ken nw keza be ke 7tegna ken behuwala " እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። " (ኦሪት ዘፍጥረት 2:7) So yene teyake adam kemefeteru befit sew tefetrual malet nw based on ኦሪት ዘፍጥረት 1:27
Dec 26, 2022wendm abatochn bteyk mels ysetuhal demo metshaf kedus setaneb andmtan and lay anbeb
Dec 27, 2022