#personal
ሰላም ከሰዎች አጋር ሆኜ ጀመሥራት ተሰጥኦ አለኝ እንዴት እና የት ልጠቀምበት? አመሠግነሠለሁ
Dec 26, 20222 engagements
ሰላም ከሰዎች አጋር ሆኜ ጀመሥራት ተሰጥኦ አለኝ እንዴት እና የት ልጠቀምበት? አመሠግነሠለሁ
Dec 26, 2022Ok endih aynet chlota kaleh be team work mnseraw sra ale, sraw balehbet ena simechih new mtseraw, for more information👉@Hendorsonn
Dec 27, 2022በጣም ትልልቅ ስኬት ያሳኩ ሰዎች ለስኬታቸው መሰረት ብለው ከሚያስቀምጡት ዋናው ችሎታቸው ቀዳሚው ከሰዎች ጋር አብሮ መስራታቸውን ነው እንኳን ደስ አለህ/ሽ ትልቅ ነገር ለማሳካት የመጀመሪያውን ጉዞ ጀምረሻል ብንተዋወቅ በጣም ደስ ይለኛል @Yab_IBB ፍቃደኛ ከሆንክ/ሽ ማውራት እንችላለን
Jan 13, 2023