ሰላም ሰዎች እኔ ፈጣሪ ነፃ ፍቃድ ባይሰጠን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ለምን አብዛኞቻችን ነፃ ፈቃዳችንን ተጠቅመን አጥያት ስለምንሰራ ለምሳሌ ሮበርት ሙጋቤ ፈጣሪ የመራቢያ አካላችን ከጋብቻ በፊት እንድንጠቀመው ባይፈልግ የሠርጋችንን ለት ማታ ይሰጠን ነበር ይላሉ አንዳንዴ ከሳቸው ጋር ልስማማ እሻለሁ.... እስቲ እናንተ ምን ታስባላችሁ? የተሰማችውን ንገሩኝ...
Dec 25, 2022ፈጣሪ የመራቢያ አካላችንን ልንፀዳዳበትም እንደሰጠን እንዴት አላሰበውም?
Dec 26, 2022