ሰላም guys እኔ ከሰው ጋር እጫወታለው ምናምን ነገር ግን insecurity አለብኝ ሰዎች ሚስጥሬን የሚያውቁት የሚንቁኝ ይመስለኛል ብዙ ነገር እደብቃለው ወይ እዋሻለው እኔ የመጣሁበት ከምግባባቸው ሰዎች የተለየ ህይወት ነበር የነበረኝና እና ይጨንቀኛል ብዙ ጊዜ ነገሮችን በመደበቅ አጠፋለው
Dec 25, 2022እሺ ምን እንተባበርህ?
Dec 26, 2022ሰላም guys እኔ ከሰው ጋር እጫወታለው ምናምን ነገር ግን insecurity አለብኝ ሰዎች ሚስጥሬን የሚያውቁት የሚንቁኝ ይመስለኛል ብዙ ነገር እደብቃለው ወይ እዋሻለው እኔ የመጣሁበት ከምግባባቸው ሰዎች የተለየ ህይወት ነበር የነበረኝና እና ይጨንቀኛል ብዙ ጊዜ ነገሮችን በመደበቅ አጠፋለው
Dec 25, 2022እሺ ምን እንተባበርህ?
Dec 26, 2022You should know that everyone else also has a secrete of their own.. and I don't think they will try to know your secrets unless you tell them. Everybody is focused on their own life..Trust me nobody has the interest to dig into someone's past life. You can always start your life anew. Don't let your past life hold you back
Dec 26, 2022ከምትወዳቸውና ከምታከብራቸው አነዱን መርጠህ ተናገር ገና ለገና ይንቁኛል ብለህ ሰዎችን አታርቅ የረጅም ጊዜ ጓደኝነት የመሚመሰረተው በደንብ ትውውቅ ሲኖር ነው ማንነትህን አዉቀዉ የሚያጣጥሉህ ወይም የሚያሳፍሩህ ከሆነ ድሮም ያንተ ሰዎች አይደሉም ስለዚህ ተዋቸውና ትክክለኛ ሰዎችህን እስክታገኝ እራስህ ላይ ግጥም አርገህ ስራ ደሞ ሰዎችን ለመተዋወቅም ሆነ ስለራስህ ለማውራት አትፍራ
Dec 26, 2022chwata lela kumnger lela nw + mistir meyaz insecurity adelem yenesu life giltse ena mineger honena yante/chi endeza mehon alebet malet adelem + boundary yinurh... hulum ngr ebdemayneger yiweku ena ayaswashuh
Dec 26, 2022Never reveal ur secrets🙌🙌u will regret it one day
Dec 26, 2022So what
Dec 26, 2022Mistrhn ante ena fwtarih bcha lawekut ybekahal bacherash saw endiyawkew endataderg
Dec 26, 2022I feel u! I've there trust me one day hulun teth erasehn tagegnewalh gn you have to chose ur friends, ena bedenb mawerat kefelk @Only_uu
Dec 26, 2022