#other
ሰላም ✌️ አንድ ግራ የገባኝን ነገር ልጠይቃቹ ነበር የኔ ጥያቄም ተሰጥኦ ፍላጎት ካለኝ ብቻ ፍላግቴ ላይ በመስራት ላገኘው እችላለው ለምሳሌ እኔ ስዕል የመሳል ፍላጎት አለኝ ግን ተሰጥኦ የለኝም እና በትምህርት በልምድ የስዕል ተሰጥኦ ላገኝ እችላለው? ቆይ እስቲ ተሰጥኦ ራሱ ምን ማለት ነው?
Dec 25, 20223 engagements
ሰላም ✌️ አንድ ግራ የገባኝን ነገር ልጠይቃቹ ነበር የኔ ጥያቄም ተሰጥኦ ፍላጎት ካለኝ ብቻ ፍላግቴ ላይ በመስራት ላገኘው እችላለው ለምሳሌ እኔ ስዕል የመሳል ፍላጎት አለኝ ግን ተሰጥኦ የለኝም እና በትምህርት በልምድ የስዕል ተሰጥኦ ላገኝ እችላለው? ቆይ እስቲ ተሰጥኦ ራሱ ምን ማለት ነው?
Dec 25, 2022Teseto mibal neger yelem....tlemamedaleh tagegnalek
Dec 26, 20222 aynet sew ale teseto yalew and hard worker Talent kelelek be ergetenet practice kaderek gn betam like ye talent yalachewen etef kza awo yemetal talent begize bcha flagotu kalek pls endatetwew
Dec 25, 2022Betam amesegnalew
Dec 25, 2022