#religion
ትውፊት በሕገ ልቦና በሕገ ኦሪት እና በሕገ ወንጌል ጥቅም ላይ መዋሉን በመፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ግለፁልኝ እባካችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dec 24, 20222 engagements
ትውፊት በሕገ ልቦና በሕገ ኦሪት እና በሕገ ወንጌል ጥቅም ላይ መዋሉን በመፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ግለፁልኝ እባካችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dec 24, 2022የዮሐንስ ወንጌል ፳÷፴ የዮሐንስ ወንጌል ፳፩÷፳፭ ፪ኛ የዮሐንስ መልዕክት ፩÷፲፪ ፫ኛ የዮሐንስ መልዕክት ፩÷፲፫ ፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፲፩÷፴፬ ግማሹ ጥቅስ ሁሉም ነገር እንዳልተጻፈ ያመላክታል በትውፊትም ጌታችን ያደረገዉ ነገር እንደሚነገር እንዲሁም በብሉይ ኪዳንም ላሉት ይሆናል
Dec 25, 2022እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dec 25, 2022