GoldFox38-28
#religion
እኔ ምላቹ ወደ ቁልቢ ሰኞ ልንሄድ ነበር እና መንገዱ ሰላም ነው እንዴ የምታቁ ካላችሁ????
Dec 24, 202213 engagements
እኔ ምላቹ ወደ ቁልቢ ሰኞ ልንሄድ ነበር እና መንገዱ ሰላም ነው እንዴ የምታቁ ካላችሁ????
Dec 24, 2022Awo atasb selam new gn guzow yelelit ayhun beken teguazu meliaku ke enante gar yhun
Dec 25, 2022Ye meshet guzo ayehun enji selam nw chegru ke 11 seat behuala nw abeso ውልንጪቲ lay keza wechi selam nw
Dec 25, 2022በጣም ሰላም ነው ትላንት ነው ወደ ሐረር የመጣሁት ግን ምንም ሚያሳስብ ነገር የለም👍
Dec 25, 2022ye kulbi jeb endybelah
Dec 25, 2022Selam ነው selam ነው ጃል ኮፋ ነኝ ከሸኔ ቡድን
Dec 25, 2022