ZestyLion82167.5
#education
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ? ስለ Horticulture ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር። እስኪ ስለ ፊልዱ የምታውቁ ካላቹ ተባበሩኝ!! 1⃣የኮርሱ ሁኔታ ምን ይመስላል? ከባድ ነው ወይንስ ቀላል? 2⃣ለመማርስ ምን አይነት ችሎታ ሊኖረኝ ይገባል ትላላችሁ? 3⃣በተጨማሪም በዚህ የትምህርት ዘርፍ የተመረቁ ተማሪዎች የት የት መስራት ይችላሉ? ✍️ፊልዱን ልምረጥ ወይስ አልምረጥ እያልኩኝ ነው። pls give me some info.about the field. Then what shall you recommend me?
Dec 24, 20220 engagements