I want to eat Pork... All the religious people out there please find me a loop hole Dig in
Dec 24, 2022So what? Are you asking for our permission? What is your question?
Dec 25, 2022I want to eat Pork... All the religious people out there please find me a loop hole Dig in
Dec 24, 2022So what? Are you asking for our permission? What is your question?
Dec 25, 2022አሳማውን ካጣህ የሚመገበውን ተመገብ። ልጠቁምህ እንጂ... ለምን በናፍቆቱ ትሰቃያለህ..
Dec 25, 2022What's the question algebagnem
Dec 25, 20221 Timothy 4 3 እነርሱ፣ ሰዎች እንዳያገቡ ይከለክላሉ፤ የሚያምኑና እውነትን የሚያውቁ ሰዎች እግዚአብሔር የፈጠረውን በምስጋናም የሚቀበሉትን እንዳይበሉ ያዛሉ፤ 4 እግዚአብሔር የፈጠረው ማንኛውም ነገር መልካም ነውና፤ በምስጋና ከተቀበሉትም የሚጣል ምንም ነገር የለም፣ 5 በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና። (Apostle Paul said this) anddd Matthew 15 15፥1-20 ተጓ ምብ – ማር 7፥1-23 11 ሰውን የሚያረክሰው ከአፉ የሚወጣው እንጂ ወደ አፉ የሚገባው አይደለም።” (Jesus said this) Romans 14 13 ስለዚህ እርስ በርሳችን፣ አንዱ በሌላው ላይ ከመፍረድ እንቈጠብ፤ በዚህ ፈንታ ግን በወንድምህ መንገድ ላይ የማሰናከያ ድንጋይ ወይም ወጥመድ እንዳታስቀምጥ ቊርጥ ሐሳብ አድርግ። 14 በጌታ በኢየሱስ ሆኜ በራሱ ንጹሕ ያልሆነ ምንም ምግብ እንደሌለ ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን አንድ ሰው አንድን ነገር ንጹሕ እንዳልሆነ የሚቈጥር ከሆነ፣ ያ ነገር ለእርሱ ንጹሕ አይደለም። 15 ወንድምህ በምትበላው ምግብ የሚያዝን ከሆነ፣ በፍቅር አልተመላለስህም፤ ክርስቶስ የሞተለትን ወንድምህን በመብልህ አታጥፋው። 16 መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር ክፉ ተብሎ እንዲነቀፍ አታድርግ። 17 የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም፣ በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ሐሤት ነው እንጂ፣ የመብልና የመጠጥ ጒዳይ አይደለም፤ 18 በዚህ ሁኔታ ክርስቶስን የሚያገለግል እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፤ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው። (and here you can see the reasons that may keeps us from eating certain things, it's not because of sin or anything but because of others) so if you wanna eat pork, God is not against that, it won't make you unholy
Dec 25, 2022