#education
እባካችሁ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ከአሜን ባሻገር ከሚለው መፀሀፍ አራት ወግ መርጣቹ አሒሱ ተብለን ነው እስኪ ስለ ሒስ እውቀት ካላቹ እንዴት አድርጌ ማሔስ እንዳለብኝ የሚረዳኝ ሰው ካለ እርዱኝ
Dec 24, 20221 engagements
እባካችሁ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ከአሜን ባሻገር ከሚለው መፀሀፍ አራት ወግ መርጣቹ አሒሱ ተብለን ነው እስኪ ስለ ሒስ እውቀት ካላቹ እንዴት አድርጌ ማሔስ እንዳለብኝ የሚረዳኝ ሰው ካለ እርዱኝ
Dec 24, 2022sitanebew yetesemahin yegebahin nger metsaf nw, freely ena beteleyaye gize yalewn eyita mnamn eyasebk metsaf nw... story flow, kuankua atekakem mnamn
Dec 24, 2022