Million man simik million huno fkr weyis netsanet telalek ende 😳million nw emibeltew 🫡
Dec 24, 2022Million man simik million huno fkr weyis netsanet telalek ende 😳million nw emibeltew 🫡
Dec 24, 2022Hh eshi
Dec 25, 2022ነፃነት ነዋ ያለ ነፃነት ፍቅር እራሱ አይኖርም በነፃነት ውስጥ ሁሉም አለ ሰላም ፍቅር ጤና ትዳር ልጅ ቤተሰብ ሀገር ሁሉም የሚኖሩት ነፃነት ካለ ነው ፍቅር ግን ነፃነትን እራሱ ሊያሳጣህ ይችላል ስለዚህ ሁለቱም አስፈላጊ ቢሆኑም ነፃነት ይበልጣል ለዚያም ነው "Give me freedom or death " የሚባለው
Dec 24, 2022በትክክል እስማማለሁ😊
Dec 25, 2022ፍቅር እኮ እግዚአብሔር ነዉ ከፍቅር በላይ ምን አለ
Dec 25, 2022100% fkr
Dec 24, 2022I don't think we can compare them ... malete andu kandu yibeltal kalin if we r in a condition that we must choose one .... yalandu nuro melkam yihonal eyalin nw mesel
Dec 25, 2022Money
Dec 24, 2022netsenat
Dec 24, 2022ፍቅር ከሌለ ነፃነት አይኖርም በነፃነት የሚያምነው ፍቅር ብቻ ነው። ያለ ፍቅር ነፃነት ሊቆም አይችልም ነፃነት የፍቅር ውጤት ነው። ክርስቶስ የፍቅር አምላክ ለሰው ልጆች ነፃነት የሆነው ከፍቅሩ የተነሳ ነው ለዛም ነው ሁሉም ነገር ከፍቅር በታች የሆነው ያለ ፍቅር ነፃነት ህልውናውን ማሰብ ራሱ ከባድ ነው። ፍቅር ምንግዜም ይበልጣል ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱ ፍቅር ስለሆነ።
Dec 25, 2022Freedom
Dec 25, 2022ke fkr mibelt ngr ylm 100%
Dec 25, 2022Netsanet yale fikr barinet nw yetu yibeltal ?
Dec 24, 2022